Altelash Lyrics
- Genre:World Music/Folklore
- Year of Release:2023
Lyrics
አልጠላሽ
እንዴት ብዬ አንቺን ልጥላ
አዘሽበት በኔው ገላ
ይለፊ እንጂ ነዶ
እንዴት ይጥላሽ ልቤ ፈቅዶ
እረ እኔሥ አልጠላሽ እረ እኔሥ
እረ እኔሥ አልጠላሽ እረ እኔሥ
እረ እኔሥ አልጠላሽ እረ እኔሥ
ይቅር ባይ ነው ልምድ እረ እኔሥ
ከሠው ልብ ላይ ማንደድ ማብረድ
ጨዋታ ወግሽ ጡርን መውደድ
ይሁን ካሞቀሽ የንባዬ ኩታ
ግድ የለም ላንቺ ፈቅዶ ይረታ
ከበደል ጎጆሽ ውዬ ማረሬ
ለነገው ጀምበር ብዬ ማደሬ
አይንሽ ካላየው አበባው ሢረግፍ
ተይ እንዳይቆጭሽ መአዛው ሢነፍሥ
አይደላደልም እንዳሠቡት
ንፉሥ መግቢያ አያጣም ከናንቡውት
በዚህ አለም ሢሮር ሁሉን ችሎ
ያሽነፈ የለም ሤትን ትግል
እሺ እቀበላለው መታዘዝ መልካሙ
ሥንቱን ተሻግረዋል ፍቅርን የሠሙ
ልሁነው እንዳገር ልኑረው በዘዴ
እሺ እቀበላለው ከትቸው ከሆዴ