Bayat Lyrics
- Genre:World Music/Folklore
- Year of Release:2023
Lyrics
ባያት አትምል ባያት
ባያት በእናት በአባት
ለካ ፍቅር ዘር የላት
ባያት አትምል ባያት
ባያት በእናት በአባት
ፍቅር ያለዘር ፈጥሯት
ካህን እና ንጉስ ሆና የራስ ወርቅ
ዘር መዛ ስትቀጥፍ ካንገት በላይ ሳቅ
እንደ ዉሸት ቀላ እረክሳ እንዳትሞት
ያለዘር ፈጠራት ፍቅርን ያለአባት
ያለዘር ፈጠራት ፍቅርን ያለእናት
ያለዘር ያለዘር ፍቅርን ፈጠራት
ባያት ባያት አትምል ባያት
ባያት ባያት እትምል ባያት
ባያት አትምል በእናት
ባያት አትምል በአባት ባያት
በያት አትምል በእናት
ባያት አትምል በአባት ባያት
ባያት ባያት ባያት
አዝማች
መስጥሮ ባይፈጥራት ቃል በልታ ብትፀድቅ
ስትሾመን ስንቀጥፋት ከስማ ብትቀር
ዘር መዞ ቢፈጥራጥ እንደሰዉ ፍቅር
ሂዎት ከዚ ከፍታ ምን ልትሆን ነበር
ከዚህ በላይ ከፍታ ሰርክ የአለም ጀንበር
ምን ልትሆን ምን ልንሆን ምን እንሆን ነበር
ባያት ባያት አትምል ባያት
ባያት ባያት እትምል ባያት
ባያት አትምል በእናት
ባያት አትምል በአባት ባያት
በያት አትምል በእናት
ባያት አትምል በአባት ባያት
በእናት በአባት ባያት
ባያት ባያት አትምል ባያት
ባያት ባያት እትምል ባያት
ባያት አትምል በእናት
ባያት አትምል በአባት ባያት
በያት አትምል በእናት
ባያት አትምል በአባት ባያት
በእናት በአባት ባያት