Loading...

Download
  • Genre:Afrobeats
  • Year of Release:2022

Lyrics

ፈጣሪ ድርሰት


ነጋ ነጋ ነጋ ነጋ…

ነጋ ለሊቱ ጀመረ ደግሞ ኑሮዬ

ነጋ ለሊቱ አወይ ችግሬ


አለም የቲያትር መድረክ እኛ ተዋኒያኖቹ

ሁሉን ሰጪ ግን አንተ ነህ ለኛ ተቀባዮቹ

ነው ወይ የድርሰትህ ታሪክ አንዱ ነጭ ነው የደላው

ሌላው ግን ጥቁር እዝብ ላፉ ሚቀምስው የሌለው


ነጋ ነጋ ነጋ ነጋ…

ነጋ ለሊቱ ጀመረ ደግሞ ኑሮዬ

ነጋ ለሊቱ አወይ ችግሬ


ለፋን ጣርን እስከዛሬ መች የሀገሬ እዝብ አማረረ

ያገኛትን ቆሎ ቆርጥሞ ተመስገን ብሎ አደረ

እስኪ ምን ይሆን ጓጓሁኝ የድርሰቱ መጨረሻ

ፈጣሪ አሰብከን ወይ አለህ ወይ እኛን መካሻ

እምባዬ ዬዬዬ

እምባዬ ዬዬዬ

እምባዬ ዬዬዬ

እምባዬ ብርዱ ሲበረታ

እምባዬ ከመንገድ ተጥዬ

እምባዬ ጉንጬን ላፍታ ይሙቀው

እምባዬ በሚወርደው እምባዬ

እምባዬ እኔ ያልቻልኩትን

እምባዬ እስኪ አንተ መልሰው

እምባዬ እረ ይሄስ ምኑ ላይ ነው

እምባዬ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የተባለው

እምባዬ ግን እንዲህም ሆኖ እንኳን

እምባዬ ግዴለም ተስፋ አለን

እምባዬ አ... አ… አ


ተስፋ አለኝ ግዴለም ይታየኛል አለ ለኛም ሲሳይ

እንዳምናው በፍቅር በፅናት ሆነን ካለን ሳንተያይ


ይኸው እስከዛሬ ብዙ አይተናል

አንገታችንን አስደፍቶናል

እልህ ያነቀው አምሮአችን

ታሪክ ይሰራል በኛ ዘመን

በኛ ዘመን በኛ ዘመን


ተስፋ አለኝ ግዴለም ይታየኛል አለ ለኛም ሲሳይ

እንዳምናው በፍቅር በፅናት ሆነን ካለን ሳንተያይ


ትላንት ተርበን ተጠምተን አልፈን

በነገው ተስፋ ሁሉን እረስተን

ስቃይ መከራን ችለን መተናል

አዲሱ ዘመን ግን ደምቆ ይታየናል

በኛ ዘመን በኛ ዘመን

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status