Loading...

Download
  • Genre:Afrobeats
  • Year of Release:2022

Lyrics

ብር እንዳይገዛሽ


ደስታ በሞላት በትንሻ ቤቴ

የምኖር ሰው ነኝ ከነነፃነቴ

ምንም ቢሸፈን ቆሽሾ ውበቴ

አለ ግን ከፊቴ

አንቺ አይተሸው ያደፈውን ልብሴን

ገምተሸ ኖሮ የኔን ማንነቴን

ነውር አርገሽው አንችን ሰው መውደዴን

አሳቀቅሽው ልቤን

ልንገርሽ ትልቅ ስህተትሽን

መች አየሽ እኔን አፍቃሪሽን

ሰላሜን እምነቴን ፅናቴን ውበቴን እውቀቴን

አርገሽው መሽቀርቀርን ችሎታ

ባንስብሽ አለፍሽኝ በቸልታ

መች ገባሽ ሰው መሆን ትረጉሙ ሚስጥሩ ታምሩ


አትይ የልብሴን ጨርቅ

ቢቆሽሽም ሸፍኗል እኔን መሳይ ወርቅ

ምታይው አብለጭላጩ

ከላይ እንጂ ውስጡ ባዶ ውሸት ነው ምንጩ


ብትሄጂም ግድ የለኝ ብቻ እወቂ

ብር እንዳይገዛሽ ተጠንቀቂ

የሰው ልጅ ማረፊያዋ ፍቅር ካልሆነ

ኃላ ይገለዋል ብቸኝነት እያደነ


ምታይው ሁሉ ትልቅ የሚመስለው

የሚንኮታኮት መሰረት የሌለው

ህሊናን ሽጦ ሰርቆ ሲገነባው

መች በራሱ አመጣው


ትቢት ወጥሮት ያለኔ ማነው ባይ

በያረፈበት የሌለው ገላጋይ

በደሀ ህዝቦች ሲከበር ሲታይ

አንቺም ወድቀሻል እጁ ላይ

ቢሆንም በትንሽ ቤት ምኖረው

ልቤ ግን ሀገር ነው ሚያክለው

ሰላሜ እምነቴ ፅናቴ ውበቴ እውቀቴ

ሳልደብቅ ፍጹም ማንነቴን

ያየሽው ኑሮና ውሎዬን

ይኸው ነው ሰው መሆን ትረጉሙ ሚስጥሩ ታምሩ


የልቤ ንጽህና

ልክ እንደበረዶ እንደደመና

ከመጣሽ ግዛትሽ ነው

ጥቁር ነጥብ እንኳን ፍፁም የሌለው


ብትሄጂም ግድ የለኝ ብቻ እወቂ

ብር እንዳይገዛሽ ተጠንቀቂ

የሰዉ ልጅ ማረፊያዋ ፍቅር ካልሆነ

ኃላ ይገለዋል ብቸኝነት እያደነ

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status