Loading...

Download
  • Genre:Hip Hop & Rap
  • Year of Release:2022

Lyrics

ሙዚቃ ነች ትዝታ ዜማዬ የ ልብ ተርታ

የኛ ህይወት አድማቂ ጥበብ እሱ ስጦታ

በሉ እስኪ ፅዋ እናንሳ

ከአዲስ ስንነሳ

እናት ነች ለኛ ልዩ

ያውቋታል መተው ያዩ

እህቷም ነች ዉቧ ድሬ

ያቺ የፍቅር ሀገሬ

ግልፅነት የሷ ውበት

በቤቷ የለም ጭንቀት

ፈታ በል አቦ ተዋ

ረሀ ነው ዜማዋ

ቁልቢን ተሳልሜ

ገብቻለው ከ ሀረሬ

ቢታጠር ግንቡ እስከ ላይ

የሀረር ሰው አይለያይ

አንድ ነው ያስታውቃል

እንኳን ሰው ጅብ ያለምዳል

አድርሰን እኛም ዱዓ

ለዚች የፍቅር ከተማ

በአባቶች ተመርቀን

ቻው አሜን ብለን


የጊዮን እናት እቤቱ

መዳኛ የሰው እርስቱ

ሲጨልም አለም መጠጊያ

ትንቢተ ቃሉን ማሳያ

የጊዮን እናት እቤቱ

መዳኛ የሰው እርስቱ

ሲጨልም አለም መጠጊያ

ቅድስት እናት አቢሲንያ

ፍቅር እንዲሞላት (እኛ ኢትዮጵያ)

ሰላም እንዲሰጣት (እኛ ኢትዮጵያ)

መዋደድ አይጥፋት (እኛ ኢትዮጵያ)

አንድነት አይራቃት (እኛ ኢትዮጵያ)


ደጓ እናት ሀገር ብዙ ያየንባት

ነች የሚስጥራት ጓዳ የነገ አለም ብስራት

ወርቅ ሆና የተፈተነች በዘመን እሳት

አለፈችው ሁሉን ችላ በሱ በማይረሳት

አስገራሚው የአክሱምን ታሪክ ተመልክተን

ከፅላት ማደሪያው ቤተ ፂሆን ገብተን

ምሽታችን ደምቆ በሳቅ በልዩ ጨዋታ

ናይ ሽኮር መቀሌ ሞላችን በደስታ

ከደቡብ ተሻገርን ማዶ ሰላም የሁሉም ቤት

ስራቸው የሚያምር ሶዶ አለው ልዩ ስሜት

ስንገባ አዳማ በቃ የለም ዝም ማለት

አዎ ዉቧ ናዝሬት ነው ያለነው በሉ እንደሰት


የጊዮን እናት እቤቱ

መዳኛ የሰው እርስቱ

ሲጨልም አለም መጠጊያ

ትንቢተ ቃሉን ማሳያ

የጊዮን እናት እቤቱ

መዳኛ የሰው እርስቱ

ሲጨልም አለም መጠጊያ

ቅድስት እናት አቢሲንያ

ፍቅር እንዲሞላት (እኛ ኢትዮጵያ)

ሰላም እንዲሰጣት (እኛ ኢትዮጵያ)

መዋደድ አይጥፋት (እኛ ኢትዮጵያ)

አንድነት አይራቃት (እኛ ኢትዮጵያ)


ጥበብ ቀዳን ወርደን ጣና

ባህር ዳር ላይ ብለን ዘና

ታምር አየን ላሊበላ

ኪነ ህንፃን ያንን ውብ ዜማ

ለእንግዳ ያለው ክብር

የሚሰጡት የእውነት ፍቅር

ከተዋለ ገብቶ ጎንደር አይወጣም ሳይታደር

ሸዋ እናቴ ነግራኝ ሚስጥር

ሸኘችኝ ወደ ሸገር

እሱ ያኑረን በበረከት

ሳይለያየን ክፉ ስደት

አንድ ሆነን ይዘን ተስፋ

የነገ ትውልድ እንዳይጠፋ

እንስጣቸው ፍቅርን ብቻ

ተዋደን ሆነን አቻ

ለደስታም ለሀዘን

ብታይም ሁሉን ነገር

አይሆንም እንደ እናት ቤት

አይገኝም ልክ እንደ ሀገር

ኧረ አይሆንም እንደ እናት ቤት

አይገኝም ልክ እንደ ሀገር


አዲስ ማጮ ራያ

ጊፍቲ ጋሞ ዲቻ

ወልዲያ አርሲ ሽሬ ቦሳ

ሰመራ ባሌ ጂንካ

ወንጂ ጂጋ ጨለንቆ ሶዶ

ሶፍዑመር አምቦ ቡሌ ሆራ ሰቆጣ

ሻሼ ሱርማ ቀርሳ ሶሳ

ሚዛን ተፈሪ ባሌ ሮቤ ቢቸና አገው

ዲላ ዱርሜ ጎጀብ

ቀልቷ ቢሎ አድዋ ዲንቢ

ፊቼ ዉቅሮ ተፍኪ ባቲ አላማጣ

መዠንገር ስልጤ ሆሳዕና

አራምባ ቆቦ ኮንሶ አዲግራት ኮምቦልቻ

መርኪ ሱሬ

ደብረ ብርሀን ሱርባ ፊንጫ

መተሃራ ከሚሴ ሸዋሮቢት

ይርጋለም አሰላ ወልቃይት


ነች የሁሉም ቤት

ነች የሁሉም ቤት ኢትዮጵያ

የሁሉም ቤት

ነች የሁሉም ቤት ኢትዮጵያ

የሁሉም ቤት ነች

የሁሉም ቤት

Similar Songs

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status